ጫማዋ ዐይኖቹን ያዘ፤ ውበቷ ነፍሱን ማረከ፤ ሰይፉም በአንገቱ አለፈ።
የመበለትነቷንም ልብስ በእስራኤል ዘንድ ስለሚጨነቁት ሰዎች ስትል ተወች።