|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዮዲት 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የፋርስ ሰዎች በድፍረቷ ደነገጡ፤ የሜዶን ሰዎች በጽናቷ ፈሩ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፊትዋንም ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠርታ ሰርመዴ አደረገች፥ እርሱንም ለማሳት የተልባ እግር ልብስን ለበሰች።Ver Capítulo |