አሁንም በእነዚህ ቀኖች ያደረግሽውን ሁሉ እስቲ ንገሪኝ።” ዮዲትም ከወጣችበት ቀን ጀምሮ አሁን ንግግር እስከምታደርግበት ጊዜ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ በሕዝቡ መካከል አወራችለት።
አሁንም በእነዚህ ወራት ያደረግሺውን ንገሪኝ” አላት። ዮዲትም ከወጣች ጀምሮ እስክትመለስ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ በሕዝቡ መካከል ነገረችው።