Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ሥር ወደቀ፤ ሰገደላትም፥ እንዲህም አለ “በይሁዳ ድንኳኖች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽን የሚሰሙ አሕዛብ ሁሉ ይሸበራሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአነሡትም ጊዜ በዮዲት እግር ላይ ወደቀ፤ ሰገደላትም፤ “ከይሁዳ ቤትና ከሕዝቡ ሁሉ አንቺ የተባረክሽ ነሽ፤ ስምሽንም ሰምተው ይደነግጣሉ። Ver Capítulo |