Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሁንም በእነዚህ ወራት ያደረግሺውን ንገሪኝ” አላት። ዮዲትም ከወጣች ጀምሮ እስክትመለስ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ በሕዝቡ መካከል ነገረችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሁንም በእነዚህ ቀኖች ያደረግሽውን ሁሉ እስቲ ንገሪኝ።” ዮዲትም ከወጣችበት ቀን ጀምሮ አሁን ንግግር እስከምታደርግበት ጊዜ ድረስ ያደረገችውን ሁሉ በሕዝቡ መካከል አወራችለት። Ver Capítulo |