Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገሯን ተናግራ በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቃላቸውን አሰምተው ደነፉ፤ በየከተማቸውም በደስታ ቃል ጮኹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ንግግርዋን በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ በከተማቸውም የደስታ ጩኸት ጮኹ። Ver Capítulo |