ወደ አልጋው ተጠጋች፥ የራሱንም ጠጉር ይዛ “የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፥ ዛሬ አበርታኝ” አለች።
በራስጌውም ቆመች፤ የራሱንም ጠጕር ይዛ “የእስራኤል አምላክ አቤቱ፥ ዛሬ አጽናኝ” አለች።