Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በራስጌውም ቆመች፤ የራሱንም ጠጕር ይዛ “የእስራኤል አምላክ አቤቱ፥ ዛሬ አጽናኝ” አለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ አልጋው ተጠጋች፥ የራሱንም ጠጉር ይዛ “የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፥ ዛሬ አበርታኝ” አለች። Ver Capítulo |