ርስትህን ለመርዳትና በእኛ ላይ የተነሱብንን ጠላቶቻትንን ለማጥፋት ጊዜው አሁን ነው።”
ርስትህን ታነሣ ዘንድ ጊዜው ደርሷልና በእኛ የተነሡ ጠላቶች ይጠፉ ዘንድ አሳቤን ሁሉ ፈጽምልኝ” አለች።