La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁሉም ከፊትዋ ወጡ፥ ከትንሽ እስከ ትልቅ ማንም በመኝታ ቤቱ የቀረ አልነበረም። ዮዲት በአልጋው አጠገብ ቆመች፥ በልቧም እንዲህ አለች፦ “የኃይል ሁሉ አምላክ ጌታ ሆይ ስለ ኢየሩሳሌም ክብር በዚች ሰዓት በእጄ የማደርገውን ስራ ተመልከት።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉም ከእ​ር​ስዋ ዘንድ ወጡ፤ ታና​ሽም፥ ታላ​ቅም ቢሆን በእ​ል​ፍኙ የቀረ አል​ነ​በ​ረም። ዮዲ​ትም ተነ​ሥታ በመ​ኝ​ታው አጠ​ገብ ቆመች። በል​ቧም፥ “የኀ​ይል ሁሉ አም​ላክ አቤቱ፥ ይህን ነገር እይ፤ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ከፍ ከፍ ትል ዘንድ በዚች ሰዓት በእኔ እጅ ኀይ​ል​ህን አድ​ርግ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:4
0 Referencias Cruzadas