ንጹህ ሆና ትመለስ ነበር፥ የማታ ምግብዋ እስኪቀርብላት ድረስ በድንኳንዋ ውስጥ ትቆይ ነበር።
ከዚህም በኋላ ትመለስ ነበር፤ በሰፈርም በንጽሕና ትቀመጥ ነበር፤ ማታ ማታም ትመገብ ነበር።