የሆሎፎርኒስ አገልጋዮች ወደ ድንኳኑ አስገቧት፥ እስከ እኩለ ሌሊትም ተኛች። በማለዳ ገና ሳይነጋ ተነሣች፤
የሆሎፎርኒስም አሽከሮች ወደ ድንኳኑ አገቧት፤ እስከ እኩለ ሌሊትም ድረስ ተኛች። ሌሊቱም ከመንጋቱ በፊት በእኩለ ሌሊት ተነሣች፤