Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሆሎፎርኒስም አሽከሮች ወደ ድንኳኑ አገቧት፤ እስከ እኩለ ሌሊትም ድረስ ተኛች። ሌሊቱም ከመንጋቱ በፊት በእኩለ ሌሊት ተነሣች፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሆሎፎርኒስ አገልጋዮች ወደ ድንኳኑ አስገቧት፥ እስከ እኩለ ሌሊትም ተኛች። በማለዳ ገና ሳይነጋ ተነሣች፤ Ver Capítulo |