ዮዲትም “ጌታዬ ሕያው ነፍስህን፤ ጌታ ያቀደውን ነገር በእኔ እጅ ስይፈጽም ይዤው የመጣሁትን ባርያህ አልጨርሰውም” አለችው።
ዮዲትም፥ “እግዚአብሔር በእኔ ቃል የመከረውን እስኪያደርግ ድረስ እኔ አገልጋይህ የያዝሁትን እንዳልጨርስ ጌታዬ ሕያው ነፍስህን” አለችው።