Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሆሎፎርኒስ አገልጋዮች ወደ ድንኳኑ አስገቧት፥ እስከ እኩለ ሌሊትም ተኛች። በማለዳ ገና ሳይነጋ ተነሣች፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሆሎፎርኒስም አሽከሮች ወደ ድንኳኑ አገቧት፤ እስከ እኩለ ሌሊትም ድረስ ተኛች። ሌሊቱም ከመንጋቱ በፊት በእኩለ ሌሊት ተነሣች፤ Ver Capítulo |