የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን ጃንደረባ ባጎስን እንዲህ አለው፦ “ሂድና በአንተ ጥበቃ ሥር ያለችውን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ መጥታ ከእኛ ጋር እንድትበላና እንድትጠጣ አባብልልኝ፤
የገንዘቡ ሁሉ መጋቢ የሆነውን ጃንደረባ ባግዋን፥ “በአንተ ዘንድ ያለች ያችን ዕብራዊት ሴት ወደ እኛ ትመጣ ዘንድ አባብልልኝ፤ ከእኛ ጋር ትብላ፤ ትጠጣም፤ ሄደህም ንገራት።