ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤
ስለ ኀጢአት ሲባል፣ ሰዎች በእኔ ስለማያምኑ ነው፤
ስለ ኃጢአት የሚያጋልጠው በእኔ ስለማያምኑ ነው፤
ስለ ኀጢኣት፥ በእኔ አላመኑምና ነው፤
ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤
ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
እኔም ድሮ ያለ ሕግ ሕያው ነበርሁ፤ ትእዛዝ በመጣ ጊዜ ግን ኃጢአት ሕያው ሆነ።
ይሁንና ከዚህ ቀደም ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም የነበርኩ ብሆንም እንኳ ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምሕረትን አገኘሁ፤
ወንድሞች ሆይ! ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤