በነጋታውም ፈርዖን መንፈሱ ታወከበት፤ ስለዚህ በግብጽ አገር ያሉትን አስማተኞችና ጥበበኞች በሙሉ አስጠርቶ ሕልሞቹን ነገራቸው፥ ይሁን እንጂ ሕልሞቹን ሊተረጉምለት የቻለ አንድም ሰው አልተገኘም።
ኢዮብ 7:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፤ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አንተ ግን በሕልም ታስፈራኛለህ፤ በቅዠትም ታስደነግጠኛለህ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አንተም በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አንተ በሕልም ታስፈራራኛለህ፥ በራእይም ታስደነግጠኛለህ፥ |
በነጋታውም ፈርዖን መንፈሱ ታወከበት፤ ስለዚህ በግብጽ አገር ያሉትን አስማተኞችና ጥበበኞች በሙሉ አስጠርቶ ሕልሞቹን ነገራቸው፥ ይሁን እንጂ ሕልሞቹን ሊተረጉምለት የቻለ አንድም ሰው አልተገኘም።
እርሱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ሳለ፥ ሚስቱ “በእርሱ ምክንያት ዛሬ በሕልም ብዙ ተሠቃይቻለሁና በዚያ ጻድቅ ላይ ምንም እንዳታደርግ” ስትል ላከችበት።