“አስተዋይ ከሆንክ ይህን ስማ፥ ንግግሬንም አድምጥ።
“ማስተዋል ካለህ ይህን ስማ፤ እኔ የምለውንም አድምጥ።
አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፤ ንግግሬንም አድምጥ።
ያለዚያ ግን ተመከር፥ ይህንም ስማ፤ የንግግሬንም ቃል አድምጥ።
አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፥ የንግግሬንም ቃል አድመጥ።
ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ ማስተዋል እችላለሁ፥ ከእናንተም አላንስም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?
ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ ሰውም ወደ አፈር ይመለሳል።”
በውኑ ጽድቅን የሚጠላ ሊገዛ ይገባዋልን? ጻድቅና ኃያል የሆነውንስ በደለኛ ታደርገዋለህን?