La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሕዝቅኤል 30:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ባድማ በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ ይሆናሉ፥ ከተሞችዋም በፈረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በባድማ መሬቶች መካከል፣ ባድማ ይሆናሉ፤ ከተሞቻቸውም፣ ከፈራረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ምድሪቱ ባድማ ከሆኑ አገሮች የበለጠ ባድማ ትሆናለች፤ ከተሞችዋም ሁሉ ፍርስራሽ ከሆኑት ከተሞች የበለጠ ይፈራርሳሉ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ባድ​ማም በሆኑ ሀገ​ሮች መካ​ከል ባድማ ይሆ​ናሉ፤ ከተ​ሞ​ች​ዋም በፈ​ረሱ ከተ​ሞች መካ​ከል ይሆ​ናሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ባድማም በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ ይሆናሉ፥ ከተሞችዋም በፈረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ።

Ver Capítulo



ሕዝቅኤል 30:7
5 Referencias Cruzadas  

የግብጽን ምድር ባድማ በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ አደርጋታለሁ፥ ከተሞችዋንም በፈረሱት ከተሞች መካከል ለአርባ ዓመት ባድማ ይሆናሉ፤ ግብጻውያንንም ወደ ሕዝቦች እበትናቸዋለሁ፥ በአገሮችም እዘራቸዋለሁ።


የግብጽ ምድር ባድማና ውድማ ትሆናለች፥ እኔም ጌታ እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ ምክንያቱም ወንዙ የእኔ ነው፥ የሠራሁትም እኔ ነኝ ብሏልና።