ዘፀአት 37:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አራት የወርቅ ቀለበቶችን አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮች ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለጠረጴዛው አራት የወርቅ ቀለበቶች አበጅተው አራቱ እግሮች ካሉበት ከአራቱ ማእዘኖች ጋራ አያያዟቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አራት የወርቅ ቀለበቶች ሠርቶ አራቱ እግሮቹ በተተከሉበት አራት ማእዘኖች ላይ አደረገ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አራትም የወርቅ ቀለበቶች አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አራትም የወርቅ ቀለበቶች አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። |