ዘፀአት 37:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለጠረጴዛው አራት የወርቅ ቀለበቶች አበጅተው አራቱ እግሮች ካሉበት ከአራቱ ማእዘኖች ጋራ አያያዟቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አራት የወርቅ ቀለበቶችን አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮች ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አራት የወርቅ ቀለበቶች ሠርቶ አራቱ እግሮቹ በተተከሉበት አራት ማእዘኖች ላይ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አደረገለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አደረገ። Ver Capítulo |