መቀመጫዎቹንና በመቀመጫዎቹ ላይ የሚቀመጡትን የመታጠቢያ ሳሕኖች ሠራ፤
መቆሚያዎች ከነመታጠቢያ ገንዳዎቻቸው፤
ዐሥር መቀመጫዎችንና በመቀመጫዎቹም ላይ መታጠቢያዎችን ሠራ፤
መቀመጫዎቹንና በመቀመጫዎቹ ላይ የሚቀመጡትን የመታጠቢያ ሰኖች፥
እንዲሁም አንዱንም ኩሬ፥ በበታቹም የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች አበጀ።