2 ዜና መዋዕል 34:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጌታም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፥ በሥራውም ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹ ሰጡ።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የነበረውን ገንዘብ አውጥተው ለተቈጣጣሪዎቹና ለሠራተኞቹ አስረክበዋል።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቤተ መቅደሱ ተቀምጦ የነበረውን ገንዘብ ወስደን ለሠራተኞችና እነርሱን ለሚቈጣጠሩ ሰዎች አስረክበናል” አለው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእግዚአብሔርም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፤ በሥራው ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹም በእጃቸው ሰጡ።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በእግዚአብሔርም ቤት የተገኘውን ገንዘብ አፈሰሱ፤ በሥራውም ላይ ለተሾሙትና ለሠራተኞቹ ሰጡ” ብሎ አወራለት። |