2 ዜና መዋዕል 34:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም እንዲህ ብሎ አወራለት፦ “ባርያዎችህ የተሰጣቸውን ትእዛዝ ሁሉ እያደረጉ ነው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ ወስዶ እንዲህ አለው፤ “ሹማምትህ የታዘዙትን ሁሉ በመፈጸም ላይ ናቸው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ ወስዶ ንጉሡን “እነሆ፥ አንተ ያዘዝከንን ሁሉ አድርገናል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም ዳግመኛ እንዲህ አለው፥ “ወርቁንና ብሩን፥ መባውንም ሁሉ የቤተ እግዚአብሔርን ሥራ ለሚሠሩ ለአገልጋዮችህ በእጃቸው ሰጧቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ሳፋንም መጽሐፉን ወደ ንጉሡ አመጣ፤ ለንጉሡም “ባሪያዎችህ የተሰጣቸውን ትእዛዝ ሁሉ ያደርጋሉ፤ Ver Capítulo |