1 ዜና መዋዕል 17:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በቤቴና በመንግሥቴም ለዘለዓለም አቆመዋለሁ፥ ዙፋኑም ለዘለዓለም ይጸናል።’ ” አዲሱ መደበኛ ትርጒም በቤቴና በመንግሥቴ ላይ ለዘላለም አኖረዋለሁ፤ ዙፋኑም ለዘላለም ይጸናል።’ ” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በሕዝቤና በመንግሥቴ ላይ ለዘለዓለም እሾመዋለሁ፤ ለመንግሥቱም ፍጻሜ አይኖረውም።’ ” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለቤቴም ታማኝ አደርገዋለሁ መንግሥቱም ለዘለዓለም ነው፤ ዙፋኑም ለዘለዓለም ይጸናል።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቤቴና በመንግሥቴም ለዘላለም አቆመዋለሁ፤ ዙፋኑም ለዘላለም ይጸናል።’” |