አርፋክስድም ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ፤
አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ኤቦርን ወለደ።
አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።
የሴምም ልጆች፤ ኤላም፥ አሦር፥ አርፋክስድ፥ ሉድ፥ አራም፥ ዑፅ፥ ሑል፥ ጌቴር፥ ሞሳሕ ናቸው።
ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ይባል ነበር።