ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እየተጸጸቱና በተጨነቀ መንፈስ እየጮኹ እርስ በርሳቸው ይናገራሉ፦ እንዲህም ይላሉ፥ “ቀድሞ በኛ በሰነፎች ዘንድ መሣቂያና ማሽሟጠጫ የሆነው፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጸጸት እየተቃጠሉ፥ ሢቃ እየተናነቃቸው፥ ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ እያለ እንዲህ ይባባላሉ፥ ምዕራፉን ተመልከት |