ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሥራውን ስንፍና፥ ሞቱንም የተናቀ ያደረግንበት ይህ ነውን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ስንሳለቅበት የነበረው እርሱ ነው፤ እናላግጥበትም ነበር፤ ምንኛ ተሞኝተናል፤ ሕይወቱን እንደ እብደት፥ አሟሟቱንም ወራዳ አድረገን ቆጥረን ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |