ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በጸጸት እየተቃጠሉ፥ ሢቃ እየተናነቃቸው፥ ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ እያለ እንዲህ ይባባላሉ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እየተጸጸቱና በተጨነቀ መንፈስ እየጮኹ እርስ በርሳቸው ይናገራሉ፦ እንዲህም ይላሉ፥ “ቀድሞ በኛ በሰነፎች ዘንድ መሣቂያና ማሽሟጠጫ የሆነው፥ ምዕራፉን ተመልከት |