ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሕይወታችንም እንደ ጥላ ያልፋልና፥ ይህ የተወሰነ ነገር ስለሆነ ለሞታችን መከልከል የለውም፤ ማንም አይመልሰውምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዕድሜያችን እንደ ጥላ ያልፋል፤ ከሞታችንም መመለሻ አይኖረንም፤ ማሸጊያው ተደርጓልና፥ ማንም ተመልሶ አይመጣም። ምዕራፉን ተመልከት |