ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስማችንም በጊዜ ይዘነጋል፤ ሥራችንንም የሚያስበው ማንም የለም፤ ሕይወታችንም እንደ ደመና ፍለጋ ያልፋል፤ እንደ ጉምም ይበተናል፤ በፀሐይ ጨረር እንደ ተበተነ፥ በሙቀቱም እንደ ቀለጠ ውርጭ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከጊዜ በኋላም ስማችን ይረሳል፤ የሠራነውንም የሚያስታውስ አይኖርም፤ ሕይወታችንም እንደ ደመና ነጠብጣብ የልፋል፤ የፀሐይ ጨረር እንዳባረረው፥ ሙቀቷ እንደገፈፈው ጉም ሟሙቶ ይቀራል። ምዕራፉን ተመልከት |