ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን ከልቡ ያነቃት የኢየሩሳሌም ሰው የሲራክ አልዓዛር ልጅ እኔ ኢያሱ የጥበብንና የምክርን ትምህርት በዚህ መጽሐፍ ጻፍሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የቀረበው፥ የዕውቀትና የጥበብ ትምህርት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |