ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የቀረበው፥ የዕውቀትና የጥበብ ትምህርት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን ከልቡ ያነቃት የኢየሩሳሌም ሰው የሲራክ አልዓዛር ልጅ እኔ ኢያሱ የጥበብንና የምክርን ትምህርት በዚህ መጽሐፍ ጻፍሁ። ምዕራፉን ተመልከት |