ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የአሮንም ልጆች እየጮሁ ምስጋናውን ይናገሩ ነበር፤ ተመትቶ የተሠራ የብር መለከትንም ይነፉ ነበር፤ በልዑልም ፊት ማሰባሰቢያ ሊሆን ቃላቸውን ያሰሙ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ያኔ የአሮን ልጆች ይጮሃሉ፥ የብረት ጡሩምባቸውን ይነፋሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት አስታዋሽ የሚሆን ከፍተኛ ድምፅ ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከት |