ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሴምና ሴት ከሰው ይልቅ ከበሩ፥ አዳምም ከተፈጠረው ሕያው ፍጥረት ሁሉ ከበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከሰዎች ሁሉ የተከበሩት ሴምና ሴት ነበሩ፥ ከሁሉም ሕያው ፍጡር የበለጠው ግን አዳም ነው። ምዕራፉን ተመልከት |