ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከሰዎች ሁሉ የተከበሩት ሴምና ሴት ነበሩ፥ ከሁሉም ሕያው ፍጡር የበለጠው ግን አዳም ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሴምና ሴት ከሰው ይልቅ ከበሩ፥ አዳምም ከተፈጠረው ሕያው ፍጥረት ሁሉ ከበረ፤ ምዕራፉን ተመልከት |