ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህም ሁሉ ጋር ሕዝቡ ንስሓ አልገቡም፤ ከሀገራቸውም ተማርከው እስኪሄዱ ድረስ ኀጢአታቸውን አልተዉም፤ በሀገሩም ሁሉ ተበተኑ፤ ከሕዝቡም ጥቂት ሰዎች ቀሩ፤ ገዢም ከዳዊት ቤት ቀረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ይህ ሁሉ ቢደረግም ሕዝቡ አልተጸጸተም፥ ኃጢአት ከመሥራትም አልታቀበም፤ ከሀገራቸው እስኪባረሩና በምድር ሁሉ እስከተበተኑ ድረስ፥ ራሳቸውን አላስተካከሉም። ምዕራፉን ተመልከት |