ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሕይወቱም ሳለ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ በሞቱም ሥራው ድንቅ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በሕይወት ሳለ ተአምራትን ሠርቷል፤ በሙታን ዓለምም የሚያስገርሙ ተግባራትን ፈጽሟል። ምዕራፉን ተመልከት |