Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 47:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ክብ​ር​ህን አስ​ነ​ቀ​ፍህ፤ ዘር​ህ​ንም አሳ​ደ​ፍኽ፤ በል​ጆ​ች​ህም ላይ መቅ​ሠ​ፍ​ት​ንና ጥፋ​ትን አመ​ጣህ፤ ስን​ፍ​ና​ህም አስ​ደ​ነ​ገ​ጠኝ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ክብርህን አሳደፍህ፥ ዘርህን አረከስና፥ በልጆችህ ላይ ቅጣትን አመጣህ፥ በዕብደትህም መከራ ወረደባቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 47:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች