ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 47:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ክብርህን አሳደፍህ፥ ዘርህን አረከስና፥ በልጆችህ ላይ ቅጣትን አመጣህ፥ በዕብደትህም መከራ ወረደባቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ክብርህን አስነቀፍህ፤ ዘርህንም አሳደፍኽ፤ በልጆችህም ላይ መቅሠፍትንና ጥፋትን አመጣህ፤ ስንፍናህም አስደነገጠኝ። ምዕራፉን ተመልከት |