ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እጁን በአነሣ ጊዜ፥ በከተሞቻቸውም ላይ ጦሩን በወረወረ ጊዜ ከበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መሣሪያውን ሲያነሣ፥ በከተሞችም ላይ ሠይፉን ሲሰነዝር ምንኛ ደስ ያሰኛል፥ ምዕራፉን ተመልከት |