ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በየስማቸው የተጠሩ የእስራኤል መሳፍንት፥ ልቡናቸውም ያልሰሰነ ሰዎች ሁሉ፥ እግዚአብሔርንም ያልተዉት ሰዎች ሁሉ፥ ስም አጠራራቸው የተባረከ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መሳፍንቱም ሁሉ እያንዳንዳቸው ሲጠሩ፥ ልባቸው ያልሸፈተ፥ በጌታም ላይ ጀርባቸውን ያላዞሩ፥ መታሰቢያቸው የተባረከ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |