ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መሳፍንቱም ሁሉ እያንዳንዳቸው ሲጠሩ፥ ልባቸው ያልሸፈተ፥ በጌታም ላይ ጀርባቸውን ያላዞሩ፥ መታሰቢያቸው የተባረከ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በየስማቸው የተጠሩ የእስራኤል መሳፍንት፥ ልቡናቸውም ያልሰሰነ ሰዎች ሁሉ፥ እግዚአብሔርንም ያልተዉት ሰዎች ሁሉ፥ ስም አጠራራቸው የተባረከ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |