ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በረድን እንደ ጨው ያፈስሰዋልና፤ ጉምንም በምድር ላይ ይበትነዋል፤ ውርጭም ከረጋ በኋላ እንደ ሻፎ የብርሌ ስባሪ ብልጭ ይላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በመሬት ላይ እንደ ጨው ሁሉ፥ የነጣ ውርጭ ያፈሳል፤ እርሱም በቀዘቀዘ ጊዜ እንደ እሾህ ይቆማል። ምዕራፉን ተመልከት |