ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የቀዘቀዘው የምሥራቅ ነፋስም ይነፍሳል፤ ውርጩም በውኃ ላይ ይረጋል፤ በውኃው መከማቻ ላይም ይቆማል፤ እንደ ብረት ልብስም በውኃ ላይ ይኖራል፤ ይሸፍናታልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ቀዝቃዛ ነፋስ ከሰሜን ይነፍሳል፤ ውሃም በረዶ ይዝላል። የረጋውንም ውሃ እንደ ጋሻ ይሸፈነዋል። ምዕራፉን ተመልከት |