ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የንጣቱም ውበት ለዐይን ድንቅ ነው፤ መዝነቡም ለልብ ድንቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለማረፍ እንደሚዘጋጅ ወፎች፥ እንዲሁ በረዶውን ያርከፈክፋል፥ እንደ አንበጣ መንጋም ያወርደዋል፤ ንጣቱ የዐይን እይታን ይማርካል፥ አወራረዱም አእምሮን ያስደምማል። ምዕራፉን ተመልከት |