ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የመብረቁም ድምፅ ምድርን ያስፈራታል፤ የምዕራብም ነፋስ ሰውነትን ያደርቃታል፤ በረድንም እንደሚበርሩ ወፎች ይበትነዋል፤ አወራረዱም እንደ አንበጣ አወራረድ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሰሜኑ ማዕበልና ዓውሎ ነፋስም እንዲሁ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |