ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 43:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በመጐብኘቱም ተራሮች ይነዋወጣሉ፤ በፈቃዱም የምሥራቅ ነፋስ ይነፍሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሱን ባዩ ጊዜ ተራሮች ይንቀጠቀጣሉ፤ በትእዛዙም የደቡብ ነፍስ ይነፍሳል። ምዕራፉን ተመልከት |