ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሸሸው ሰው ግን ዕለቱን ያመልጣል፤ ፍርሀቱንም እርሱ ራሱ ያደንቃታል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በማምለጥም ላይ ሳለ እንደነቃና የሚያስፈራም ነገር ባለ መኖሩ የተደነቀ ሰውን ይመስላል። ምዕራፉን ተመልከት |